AFC ደህንነቱአስተማማኝየሆነ፣ዋጋው ተመጣጣኝየሆነቤትየሚፈልጉየቤት ውስጥሁከትተራፊነዎትወይም ቤቴንአጣለሁብለውሰግተዋል?

Abstract

በተለይም ደህንነቱ አስተማማኝ ባልሆነ አካባቢ ውስጥ የሚኖሩ ከሆነ ደህንነቱ አስተማማኝ የሆነ እና ዋጋው ተመጣጣኝ የሆነ ቤት ማግኘት ከባድ ነው። ከዚህ በታች በእርስዎ ማህበረሰብ ውስጥ ቤት ለማግኘት፣ በቤት ውስጥ ለመቆየት እና ለመክፈል የሚጠቅሙ ግብአቶች አሉ።